ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ በሰኔ ወርም ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

በግንቦት ወር ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ከግንቦት 29 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ድረስ  ባለበት…

አየር መንገዱ በ100 አውሮፕላኖች አገልግሎት በመስጠት በአፍሪካ ቀዳሚ እንደሚሆን ተገለጸ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ100 አውሮፕላኖች አገልግሎት በመስጠት በአፍሪካ አቪዬሽን ታሪክ የመጀመሪያው የአየር መንገድ ሊሆን ነው። የፊታችን…

ኢትዮ-ቴሌኮም ባለፉት ዘጠኝ ወራት 27ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ኢትዮ-ቴሌኮም  በዘንድሮ የበጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በአጠቃላይ 27 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን…

ወደ ውጭ ከተላከ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ከ651 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ከ651 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን…

የኢትዮጵያና ኮትዲቯር አየር መንገዶች መንገደኞችን ለመቀባበል ተስማሙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኤር ኮትዲቯር መንገደኞችን ለመቀባበል የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ ከዚህ ወር ጀምሮ ተግባራዊ…

ምርት ገበያው ቅዳሜ የግብይት ክፍያ አገልግሎት ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ክፍያ አገልግሎት ሥርዓቱን ከመደበኛ የሥራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜም ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል። በሚያዚያ…