በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራንፕ እየመሩ ነው

የአሜሪካ 45 ፕረዚዳንት ለመሆን ሂላሪ ክሊንተንና ዶናልድ ትራንፕ አንገት ላንገት ተናንቀዋል ክጥቂት ሰዓታት በኋላ ይፋ በሚሆነው…

ኮሚሽኑ የኤርትራ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ አሳሰበ

ኮሚሽኑ የኤርትራ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ ኤርትራ ውስጥ የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት…

የኢራቋ ሞሱል ከተማን ከአሸባሪው አይኤስ ነፃ ለመውጣት ዘመቻው ተጧጥፏል

የኢራቋ ከተማን ከአሸባሪው አይ ኤስ ነፃ ለማውጣት የተጀመረው ዘመጃ ከታቀደው በላይ የፈጠነ መሆኑ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ድርጅቱ ፖርቹጋላዊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተመድ ዋና ጸሐፊ አድርጎ መረጠ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፖርቹጋላዊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ ቀጣዩ የተመድ ዋና ጸሐፊ ሆነው እንዲያገለግሉ መረጠ ፡፡ የተባበሩት መንግስታት…

ድርጅቱ በየ7ሰከንዱ አንዲት ከዕድሜ በታች ሴት ወደትዳር እንደምትገባ አስታወቀ

በአለማችን በየሰባት ሰከንዱ ከ15 አመት በታች ትዳር እንደምትፈፅም አለም አቀፉ የህፃናት አድን ድርጅት ይፋ ያደረገው አዲስ…

የኮሎምቢያው ፕሬዚዳንት የ2016 የሰላም የኖቤል ሽልማትን ወሰዱ

የኮሎምቢያው ፕሬዚዳንት ሁዋን ማኑኤል ሳንቶስ የ2016 የሰላም የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ። ፕሬዚዳንት ሳንቶስ በሀገሪቱ ለ52 አመታት የዘለቀውን…