በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በደረሰ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በደረሰ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ ደረሰ። የከተማዋ የእሳትና ድንገተኛ መስሪያ ቤት…

አርጀንቲና እና ቻይና   አራት መስኮች ላይ ለመተባበር ተስማሙ 

ቻይና እና አርጀንቲና ወደ እድገት በሚያደርጉት ጉዞ በትብበር መስራ አለባቸው ሲሉ የአርጀንቲናው ፕሬዝዳነት ማውሪሲወ ማክሪ ለፒፕልስ…

የአይ ኤስ ቁልፍ መሪ አቡ ሙሀመድ አል አድናኒ መገደሉ ተሰማ

የፅንፈኛው ቡድን እስላሚክ ስቴት ቁልፍ የስትራቴጂ አማካሪ እና መሪ አቡ ሙሀመድ አል አድናኒ በሶሪያ መገደሉ ተሰማ።…

በየመን በትምህርት ገበታ ላይ የነበሩ 10 ህፃናት ተገደሉ

አዲስ አበባ፤ነሐሴ 9/2008 (ዋኢማ) – በየመን በአንድ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ ጥቃት 10 ህፃናት ለህልፈት መዳረጋቸው…

በጣሊያን በደረሰ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 247 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2008 (ዋኢማ)-በመካከለኛው ጣሊያን በደረሰ ከባድ ርዕደ መሬት ሳቢያ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቍጥር 247…

ኢራን 100 ሺህ ሳተላይት ዲሾችን አወደመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2008 (ዋኢማ)-ኢራን የዜጎቼን አስተሳሰብና ባህል እየቀየረ ነው በሚል 100 ሺህ ሳተላይት ዲሾችንና መቀበያዎችን…