ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ። በፈረንሳይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ…

ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በሚመሩት ውይይት ላይ ለመሳተፍ ወደ ፍራንክፈርት እየገቡ ነው

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር በጥቅምት 21፤ ቀን 2011 ዓ.ም ለሚደረገው የውይይት መድረክ ለመሳተፍ ኢትዮጵያውያንና…

ፍርድ ቤቱ በነአብዲ መሀመድ ኡመር የክስ መዝገብ ላይ ለፖሊስ የ10 ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

ከነሀሴ 26 እስከ 30 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል የተከሰተው ግድያ እና ዝርፊያ የቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ…

በደርግ ዘመነ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ሃገራቸው ገቡ

በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና ትምህርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በዛሬው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፈረንሳይ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፈረንሳይ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን…

በባህርዳር ከተማ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉበት ሰልፍ ተካሄደ

በባህርዳር ከተማ ትናንት በተካሄደውና የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉበት ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ። በሰልፉ ላይም ከወልቃይትና ከራያ ማንነት ጥያቄዎች…