ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በህገ-መንግሥቱ መሠረት እንዲፈቱ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ

የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚያነሷቸው ጥያቄዎች በህገ-መንግሥት በተቀመጡ አቅጣጫዎችና መርሆች  መሠረት እንዲፈቱ  የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ  ።…

በበጀት ዓመቱ የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ እንደሚደረግ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታወቀ

በዘንድሮ የበጀት ዓመት የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ እንደሚደረግ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር ዶክተር አሚር አማን አስታወቁ፡፡…

ምክር ቤቶቹ ነገ የፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱን መልቀቂያ በመቀበል አዲስ ፕሬዚዳንት ይሾማሉ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ነገ ሁለተኛ ልዩ ስብሰባቸውን ያካሂዳሉ። ምክር ቤቶቹ በስብሰባቸው የኢፌዴሪ…

የራያ አካባቢ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ሕገ መንግሥታዊ በሆነ መንገድ ይፈታ… የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግሥት

የራያ አካባቢ ህዝብ የማንነት ጥያቄ የህዝቡን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ሕገ መንግሥታዊ በሆነ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባው የአማራ…

የጤና ዘርፍ ባለሙያዎችና አመራሮች በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና አገልግሎት መስጪያ ተቋማትን ጎበኙ

በመቐለ ከተማ በሚካሄደው 20ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ የሚሳተፉ የጤና ዘርፍ ባለሙያዎች፣ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በትግራይ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት አላቸው

የህንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ። ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የህንድ ባለሃብቶች…