ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአሜሪካ ከሚገኙ አርቲስቶች ጋር ተወያዩ

የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአሜሪካ ከሚገኙ አርቲስቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በዋሽንግተን…

የፍትህ ተቋማት የምህረት አዋጁን በጥንቃቄ እንዲያስፈጽሙ ጠቅላይ አቃቢ ህግ አሳሰበ

የፍትህ ተቋማት የምህረት አዋጅን በጥንቃቄ እንዲያስፈጽሙ የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አሳሰበ።   በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ውስጥ…

በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለዶክተር አብይ አህመድ የለውጥ ስራዎች የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ

በአሜሪካ ዋሸንግተን፣ በሲያትል እና አካባቢ ከተሞች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የዶክተር አብይ አህመድን የለውጥ ስራዎች…

ፖሊስ የኢንጂነር ስመኘው በቀለን አሟሟት የምርመራ ውጤት ይፋ እስኪያደርግ ሁሉም ዜጋ በትዕግስት እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

ፖሊስ በኢንጂነር ስመኘው በቀለ አሟሟት ላይ ተገቢውን ማጣራት አድርጎ ውጤቱን ለህዝብ ይፋ እስኪያደርግ ሁሉም ዜጋ በትዕግስት…

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነስርዓት ሐምሌ 22 እደሚፈጸም ተገለጸ

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነስርዓት እሁድ ሐምሌ 22/2010 ከቀኑ ሰባት ሰዓት ላይ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤቴክርስትያን…

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ዜጎች ለጋራ ልማት እንዲነሱ ያደረጉትን አስተዋጽኦ ታሪክ ይዘክረዋል

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሕዝቦች  ለጋራ ልማት በአንድነት  እንዲነሱ ያደረጉት አስተዋጽኦ ታሪክ ሲዘክረው እንደሚኖር የታላቁ ህዳሴ ግድብ…