በውጭ አገራት የሚኖሩ ዜጎችን መብት ለማስጠበቅ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል ተባለ

በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…

ፖሊስ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉ የሜቴክ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ላይ የጠየቀውን የ14 ቀን ጊዜ ፍርድ ቤቱ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉ የሜቴክ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ጊዜ…

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦችን ዝርዝር በተለይም  ይፋ አድርጓል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ…

63 ሰዎች በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ 63 ሰዎች በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል አቃቢ ህግ…

አዴፓ እና አዴሃን ውህደት መፍጠራቸውን አስታወቁ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውህደት መፍጠራቸውን ድርጅቶቹ…

የሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ኃላፊ መመራቱን ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ

እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ 63 ሰዎች በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል አቃቢ ህግ…