የብድርና ቁጠባ ተቋማት ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/– የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ከ56 ነጥብ 2…

የአራት አገራት ኤምባሲዎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለልማት ስራዎች የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/ – በኢትዮጵያ የሚገኙ የአራት አገራት ኤምባሲዎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህብረተሰቡን ለሚጠቅሙ የልማት…

ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ወደ 2 ነጥብ 63 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማድረስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/–  ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚገኘውን አመታዊ የውጭ ምንዛሪ ገቢ በአምስት አመቱ እቅድ ማብቂያ ላይ…

ባንኩ 61 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/ – የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በ2003 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት ከ61…

ጃፓን በዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ለኢትዮጵያ የ132 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 17/ 2004/ ዋኢማ/ – የጃፓን መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ለኢትዮጵያ…

በደቡብ ክልል የተገነቡ 229 የትምህርት ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

ሀዋሳ ጥቅምት 17/2004/ዋኢማ/– በደቡብ ክልል ባለፈው የበጀት ዓመት የተገነቡ 229 የትምህርት ተቋማት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የክልሉ…