የአፍሪካ -አውሮፓ ህብረት ትብብር ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆን አለበት -ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የአፍሪካ ህብረት እና  የአውሮፓ ህብረት ትብብር የአፍሪካ ወጣቶችን ተጠቃሚ በሚያደርግ እና የሥራ…

ኬንያ፣ ታንዛኒያና ዛምቢያ የኤሌክትሪ ኃይል ትስስርን ለማጠናከር እየሠሩ ነው

ኬንያ ፣ ታንዛኒያናዛምቢያ  አገራት መካከል ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል ትስስር ለማጠናከር እየሠሩ መሆኑን  አስታወቁ ። ኬንያና ታንዛኒያ…

ናይጄሪያ በህገወጥ የማዕድን ቁፋሮ ምክንያት ዘጠኝ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ማጣቷ ተገለጸ

በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ የማዕድናት ምርት ስማቸው የሚጠቀሱ ሃገራት መገኛቸው አፍሪካ ነው፡፡ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ባለሃብቶችም…

የኬንያ መንግሥት የወጪ ንግዱን ለማሳደግ የሚያስችል ብሔራዊ ንግድ ፖሊሲ ይፋ አደረገ

የኬንያ መንግስት ሀገሪቱ ወደ ውጪ የምትልካቸውን ምርቶች ለማስፋት የሚያስችል ብሔራዊ የንግድ ፖሊሲ ይፋ ማድረጉን  አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ…

ሱዳን የአገሪቱን የተፈጥሮ ሃብትን ለኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መሥራት እንደሚገባት ተመለከተ

ሱዳን የአገሪቱን የተፈጥሮ ሃብት ለኢኮኖሚ እድገቱ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ማሳደግ  እንደሚገባት  የሱዳን  ንግድ  ሚኒስቴር አስታወቀ ። በአሜሪካ…

ዙምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ወደ አገሯ እንዳይገባ እገዳ ጣለች

ዙምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ወደ አገሯ እንዳይገባ  እገዳ መጣሏን  አስታወቀች ።     ዙምባብዌ  የበቆሎ ምርት ወደ…