ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ብሔራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ብሔራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ…

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የኢሚግሬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእስራኤልን የኢሚግሬሽን ሚኒስትር ፕኒና ቶማኖ ሻታን በቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚኒስትሯ ወደ ትውልድ አገራቸው…

ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠ/ሚ ፅህፈት ቤት ውይይት እየተካሄደ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና ከሲቪክ ማኅበረሰብ…

ሮበርት ሙጋቤ በባንካቸው ውስጥ ያልተናዘዙት አስር ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

ቀድሞው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ አስር ሚሊዮን ዶላር እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችም በመዲናዋ ሐራሬ ትተው ማለፋቸውን የሃገሪቱ የመንግሥት…