ህገ-መንግስቱ የሁሉንም ክልሎች እኩል ተጠቃሚነት ማረጋገጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – ዜጎች መክረውና ተወያይተው ያፀደቁት ህገ-መንግስት የሁሉንም ክልሎች የእኩል ተጠቃሚነት እያረጋገጠ መምጣቱን…

ህብረቱ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ መልክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዥን ፒንግ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና…

የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ማቅረብ እንደሚገባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ኮሚሽን የግብርና ስታቲስቲክስ ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፤ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዳር 18 እስከ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆይ…

ኢትዮጵያ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፓርላማን አቅም ለመገንባት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/– በሶማሊያ የሽግግር ምክር ቤት ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሃሰን ሼክ አደን የተመራው የልዑካን ቡድን…