የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦች የሚያስተዋወቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ ቀረበ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎችን ለዓለም የሚያስተዋውቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ…

ቢሮው በአርብቶ አደር አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ ላይ ነው

ሀዋሳ፤ ህዳር 5/ 2004/ዋኢማ/–  በደቡብ ክልል በሚገኙ የአርብቶ አደር  አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ…

በሩብ የበጀት ዓመቱ 753 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/-በተጠናቀቀው ሩብ የበጀት ዓመት ወደ ተለያዩ ሀገራት ከተላኩ ምርቶች 753 ሚሊየን ዶላር ገቢ…

ተጠርጣሪው የቀረበበትን ክስ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/–  የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የቀድሞ የትዳር አጋሩ ላይ ከባድ የመግደል ሙከራ ወንጀል ፈጽሟል…

በግብርናና በኢንዱስትሪ መስኮች የተሰማሩ ባለሃብቶች ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ736 ሚሊዮን ብር በላይ ቦንድ ግዥለመፈጸም ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 4/2004/ዋኢማ/ – ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በግብርናና በኢንዱስትሪ የስራ መስኮች የተሰማሩ ባለሃብቶች…

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ከአምስት ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲሰ አበባ፤ ህዳር 4/2004/ ዋኢማ/- የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኅብረቱን አገናኝ ጽህፈት ቤቶች ለማጠናከር የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ…