ምክር ቤቱ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን ለማክበር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

ሀዋሳ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የፊታችን ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን መሰናዶ…

ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ በኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽና ባለቤታቸው በኢትዮጵያ፣ በታንዛኒያና በዛምቢያ በቅርቡ…

የሙያ ማህበራት፣ መገናኛ ብዙሃንና የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች ሕገ-መንግስቱን በማስተዋወቅ በኩል ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/– የሙያ ማህበራት፣ የመገናኛ ብዙሃንና የስነ- ጥበብ ባለሙያዎች ህገ-መንግስቱን ለህብረተሰቡ ከማስተዋወቅ አንፃር ከፍተኛ…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ, ህዳር 15 ቀን 2004 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት…

ህገ-መንግስቱ የሁሉንም ክልሎች እኩል ተጠቃሚነት ማረጋገጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – ዜጎች መክረውና ተወያይተው ያፀደቁት ህገ-መንግስት የሁሉንም ክልሎች የእኩል ተጠቃሚነት እያረጋገጠ መምጣቱን…

ህብረቱ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ መልክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዥን ፒንግ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ…