በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል ያለው የባሕል ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መምጣቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 6/2004/ዋኢማ/ – በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል ያለው የባሕል ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መምጣቱን…

የነአንዱአለም አራጌ የክስ መዝገብ ተከላካይ ጠበቃ ተሟልቶ እንዲቀርቡ ተቀጠረ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 6/2004/ ዋኢማ/ – በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው…

ቢሮው የመማሪያ መጽሐፍቶችን እጥረት ለማቃለል እየሠራ ነው

ሀዋሳ ህዳር 6/2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የሚታየውን የመማሪያ መጽሐፍቶች እጥረት ለማቃለል የ28 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ…

በአቢዬ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ግዴታውን በሚገባ እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 6/2004/ዋኢማ/ – በአቢዬ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ግዴታውን በሚገባ እየተወጣ መሆኑን በተባበሩት…

የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦች የሚያስተዋወቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ ቀረበ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎችን ለዓለም የሚያስተዋውቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ…

ቢሮው በአርብቶ አደር አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ ላይ ነው

ሀዋሳ፤ ህዳር 5/ 2004/ዋኢማ/–  በደቡብ ክልል በሚገኙ የአርብቶ አደር  አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ…