የሰሜን ኮርያ ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ የደቡብ ኮርያ ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ

ሰሜን ኮርያ ጃፓንን ያቋረጠ ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ ደቡብ ኮርያ ጦሯም በልምምድና በተጠነቀቅ ላይ እንዲሆን አዛለች፡፡ የኮርያ…

ሰሜን ኮርያ ያስወነጨፈችው ሚሳኤል ለዓለም ስጋት የሚፈጥር ነው ተባለ

ሰሜን ኮርያ አሁን ያስወነጨፈችው ሚሳኤል ለዓለም ስጋት የሚፈጥር ነው ተባለ ።  የአሁኑ የፒዮንግያንግ ድርጊት ለአካባቢው አገራት…

በስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክር ጉባኤ በፈረንሳይ ሊካሄድ ነው

ፈረንሳይ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ዘላቂ የመፍትሔ መሰረት ያደረገ ውሳኔ የሚተላለፍበትን ጉባኤ በመጪው ሳምንት ልታካሂድ ነው፡፡ በጉባኤ…

የእንግሊዝና ጀርመን የንግድ ምክር ቤቶች የጋራ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ሠጥተው እንደሚሠሩ አስታወቁ

የእንግሊዝ እና የጀርመን የንግድ ምክር ቤቶች እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ስትወጣ የጋራ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ሠጥተው…

ቻይናና ኢንዶኔዥያ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ

ቻይና እና ኢንዶኔዥያ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግና ለማጠናከር  ውይይት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ ፡፡ ሁለቱ…

አሜሪካ ኤርትራን ጨምሮ በአራት አገራት ላይ የቪዛ እገዳ ለመጣል መዘጋጀቷን አስታወቀች

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራም አስተዳደር በአራት አገራት ላይ የቪዛ እገዳ ለመጣል በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለፀ። የዩናይትድ…