የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…

ዓለምአቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽንና የብሔራዊ ባንክ የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማበረታት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

ዓለምአቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማበረታት የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙ ተገለጸ ፡፡…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ድንበር ዘለል የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል ተሰማሙ

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ድንበር ዘለል የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል ተሰማምተዋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ…

በቀዶ ህክምና 120 ሚስማሮች የወጣለት ታካሚ ህክምናውን አጠናቀቀ

አንድ መቶ ሃያ ሚስማሮችና የተለያዩ ባእድ ነገሮች ከሆዱ በቀዶ ህክምና የወጣለት ታካሚ ህክምናውን አጠናቆ በነገው እለት…

በኢትዮጵያ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ህገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ከዋልታ ጋር ቆይታ ያደረጉት…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ዋና አስተዳዳሪ ከዛሬ ጅምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ዋና አስተዳዳሪ አቺም ስቴነር ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት…