ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ በሳዑዲ አረቢያ በተዘጋጀው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

በኢፌዴሪ ምክትል  በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ከፍተኛ የመንግስት ባላስልጣናት ልዑክ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ትናንት…

የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ  ስብሰባ በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀመረ። በስብሰባው የፓርቲው የ2011 የፖለቲካና…

የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በይፋ ገንዘብ መሰብሰብ መጀመሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ

የዳያስፖራ ትረስት ፈንዱ ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ገንዘብ መሰብሰብ መጀመሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቀኑ

በኢፌዴሪ ምክትል  በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፍተኛ የመንግስት የሚመራ ልዑክ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ…

የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጥገና ለማስጀመር 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተገኘ

የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠገን በሚካሄደው የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማግኘቱን የክልሉ ባህል…

የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አዲሱን የትምህርት ዘመን በመልካም መንፈስ እንዲጀምሩ ዝግጅት አድርጓል

የአዳማ ዩኒቨርስቲ በአጠቃላይ  ተማሪዎች የዘመኑን ትምህርት  በመልካም  መንፈስ  እንዲጀምሩ የሚያስችል   ደማቅ የአቀባበል መርሃ ግብር  ማዘጋጀቱን አስታወቀ…