የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲና አራት ተቋማት ተጠሪነታቸው ለምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲን ጨምሮ አራት ተቋማት ተጠሪነታቸው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ። ምክር ቤቱ…

በጦላይ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወጣቶች በያዝነው ሳምንት ይለቀቃሉ ተባለ

በአዲስ አበባ ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር ውለው በጦላይ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወጣቶች በያዝነው ሳምንት…

ምክር ቤቱ የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች  ምክር ቤት  በዛሬው ዕለት ባካሄደው  የ3ኛ የሥራ  ዘመን  ሁለተኛ  መደበኛ ጉባኤው የ19 ሚኒስቴር መሥሪያ…

ምክር ቤቱ የ16 አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀ

የህዝብ  ተወካዮች  ምክርቤት በዛሬ ዕለት  ባካሄደው  የ3ኛው ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ  በጠቅላይ  ሚንስትር ዶክተር…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ እጩ የካቢኔ አባላትን ለምክር ቤቱ አቅርበው ያስፀድቃሉ

 አዲስ በቀረበው የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ እጩ የካቢኔ…

በአዲስ አበባ የውሃ አቅርቦትና ፍላጎቱ ያልተመጣጠነ በመሆኑ የውሃ ሥርጭቱን በፈረቃ ሊያደርግ መሆኑን ባለሥልጣኑ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ ከፍላጎቱ ጋር ያልተመጣጠነ በመሆኑ የውሃ ሥርጭቱን  በጊዚያዊነት  በፈረቃ  ሊያደርግ መሆኑን…