ፓን አፍሪካኒዝምን ዳግም ማነቃቃት የዋጀ እሳቤ ማስረጽ እንደሚገባ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ

የካቲት 12/2015 (ዋልታ) ፓን አፍሪካኒዝምን ዳግም በማነቃቃት ዘመኑን የዋጀ እሳቤ ማስረጽ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ ጋር ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

የካቲት 11/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን  ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ…

በቤተክርስቲያንቱ አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት መፈታቱ ተገለጸ

የካቲት 8/2015 (ዋልታ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት መፈታቱ ተገለጸ፡፡ በቤተክርስቲያኒቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ  የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል አሉ

የካቲት 5/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሠላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ምክክር አደረጉ

ጥር 26/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሠላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ምክክር…

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አንድ ነገር የሚፈጠርበትና የሚታወቅበት ወቅት…