ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ታኅሣሥ 25/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል ነው ሲሉ…

በፕሪቶሪያ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር የፌዴራሉ መንግስት ቁርጠኛ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ታኅሣሥ 17/2015 (ዋልታ) በፕሪቶሪያ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር የፌዴራሉ መንግስት ቁርጠኛ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች…

ሰበር ዜና በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና

ታኅሣሥ 17/2015 (ዋልታ) በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሐዋሳ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ

ታኅሣሥ 15/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገሙ

ታኅሣሥ 11/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሜሪካ የንግድ ዘርፍ ተወካይ ጋር መከሩ

ታኅሣሥ 6/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካ የንግድ ዘርፍ ተወካይ አምባሳደር ካትሪን ታይን ጋር መከሩ።…