ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን ከኬንያ የሚያስተሳስረውን የመንገድ ፕሮጀክት መረቁ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሐዋሳ-ቡሌ ሆራ-ያቤሎ-ሜጋ-ሞያሌ መንገድ እና የጋራ ፍተሻ…

የፌደራል መንግስት ተግባር ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ፣ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም…

ቆላ ተምቤን የመሸገውን የጁንታው ቡድን አመራሮች ላይ ምሽግ የማስለቀቅ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

በትግራይ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች ሸሽቶ ቆላ ተምቤን ሀገረ ሰላም የመሸገው የጁንታው ቡድን አመራሮች ላይ የኢፌዴሪ መከላከያ…

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ የብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባ የበላይ ጠባቂ ሆኑ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባ የበላይ ጠባቂ እንዲሆኑ በብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባ የቦርድ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ብሔራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ብሔራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ…

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የኢሚግሬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእስራኤልን የኢሚግሬሽን ሚኒስትር ፕኒና ቶማኖ ሻታን በቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚኒስትሯ ወደ ትውልድ አገራቸው…