ኢትዮጵያዊ የእርቅ ስርአት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

የካቲት 18 /2013 (ዋልታ) – የሰላም ሚኒስቴር “የሰላም ወግ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀዉ የውይይት መድረክ “ኢትዮጵያዊ እርቅ…

የብሔራዊ መታወቂያ ስርዓት የመጀመሪያ ሙከራ ተጠናቀቀ

የካቲት 11/2013 (ዋልታ) – የብሔራዊ መታወቂያ ስርዓት “አንድ ሰው አንድ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ የመጀመሪያውን የቅድመ…

የሰላም ሚኒስቴር ከአለምአቀፍ የስደተኞች ኮሚሽን ጋር በስደተኞች አያያዝ ዙሪያ ተወያየ

የሰላም ሚኒስቴር ከአለምአቀፍ የስደተኞች ኮሚሽን ጋር በስደተኞች አያያዝ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ በትግራይ ክልል በአራት ካምፖች…

የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር የተግባር እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

  የሰላም ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰላማዊ የሆነ ሲቪል ሰራተኛ በመገንባ ህብረተሰቡን ማገልገል የሚችልና ዜጋውን…

ብሄራዊ ማህበረሰብ ተኮር ምክክር ዛሬ በመላው ሀገሪቱ ተጀመረ

በሰላም ሚኒስቴር አመቻችነት ከዛሬ ጀምሮ በመላ በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረኮች ተዘጋጅተው ሂደቱ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ብሄራዊ…

በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

በአላማጣ፣ መኾኒ፣ ጨረጨር፣ ዳንሻ፣ ማይካድራ እና ሌሎች በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ…