የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዝ ለሰራዊቱ ለገሱ

ሐምሌ 30/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል።…

ከተማ አስተዳደሩ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምና የ2014 መሪ እቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

ሐምሌ 28/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና…

ከተማ አስተዳደሩ በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የአይነት ድጋፍ አደረገ

ሐምሌ 23፣ 2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የተለያየ የምግብ…

ከተማ አስተዳደሩ በ2014 በጀት ላይ ወይይት እያካሄደ ነው

ሐምሌ 07/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት 70 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኸር እርሻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እያከናወነ ነው

ሰኔ 25/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኸር እርሻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር “ምግባችን ከደጃችን” በሚል…

በመዲናዋ ወጪ ቆጣቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

ግንቦት 13/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተባባሩት አረብ ኢሜሬትስ መንግስት ድጋፍ   ዋዲ አልሲደር ኮሜርሻል…