ሚኒስቴሩ ባለፉት 10 ወራት ከ238 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰበሰቡን አስታወቀ

ግንቦት 10/2013 (ዋልታ) – የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት 238 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰበሰቡን አስታውቋል፡፡…

በገቢ አሰባሰብ የተጣጣመ የአሰራር ስርዓት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

መጋቢት 28/2013 (ዋልታ) – የገቢዎች ሚኒስቴር በ2022 ሀገራዊ ወጪን በሃገራዊ ገቢ መሸፈን የሚለውን ራእይ እውን ለማድረግ…