ሕዳሴ ግድብ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መጠኑ ያልዋዠቀ የውሃ አቅርቦት እንዲደርሳቸው ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ነሐሴ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ፍሰትን በመቆጣጠርና የጎርፍ አደጋ ስጋትን በመቀነስ ለታችኛው…

በዘጠኝ ወራት ከመዲናዋ ነዋሪዎች ለህዳሴ ግደብ ግንባታ የሚውል 518 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተሰበሰበ

ሚያዝያ 1/2015 (ዋልታ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 518 ሚሊዮን ብር ከመዲናዋ ነዋሪዎች…

ጥምረቱ በቅርቡ የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡትን ያልተገባ አስተያየት ተቃወመ

መጋቢት 15/2015 (ዋልታ) 13 ተቋማትን የያዘው ዓለም አቀፍ የትብብር ጥምረት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በቅርቡ…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ በሆለታ ከተማ 11 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ

መስከረም 6/2015 (ዋልታ) በሆለታ ከተማ በአንድ ሳምንት ጊዜ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 11 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር…

ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ጳጉሜ 3/2014 (ዋልታ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና…

ከዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ

ጳጉሜ 2/2014 (ዋልታ) ከተለያዩ የዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን…