A Zeno.FM Station

Ads

የሀገር ዉስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እውን ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ኢማኑኤል ምናሴ (ዶ/ር) ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ምክክሩ…

አፍሪካ ዜና

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዳሬ ሰላም ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብተዋል። አቶ ተመስገን ወደ ዳሬ ሰላም ያቀኑት ለ3ኛ ጊዜ በሚካሔደው የጂ-25 የአፍሪካ ቡና አምራች…

ዓለም አቀፍ ዜና

አሜሪካ ከዩክሬን ጋር የምታደርገውን የደህንነት መረጃ ልውውጥ አቋረጠች

የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከዩክሬን ጋር ስታደርግ የቆየችውን የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ልውውጥ ማቋረጧን አስታወቀች። ዋሽንግተን እና ኬቭ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የወታደራዊ ደህንነት መረጃዎችን ሲለዋወጡ መቆየታቸው ተነግሯል።…

ጤና

በክልሉ በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን የሚያሳይ የፎቶ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን የሚያሳይ የፎቶ ዓውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ ዓውደ ርዕዩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

ቢዝነስ

የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት…

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና …

የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ የቀዶ ጥገና ሕክምናው የተከናወነው በቻይና ዥንያንግ ግዛት በሚገኝ አንድ የጉሮሮ ታካሚ…

ሀተታ

አርዓያ መሆን የቻለው ብርቱ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ ብርታት እና በስኬቱ ለበርካቶች ምሳሌ መሆን የቻለው ባለታሪካችን ብዙዐየሁ ሙሉጌታ (ኢ/ር) ይባላል። ባለታሪካችን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም ከጅማ…

ወቅታዊ

የመሬት መንቀጥቀጥ የከፋ ጉዳት እንያዳስከትል ጥንቃቄ …

ታሕሣሥ 21/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በገቢ ረሱ ዞን የተለያዩ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት…

ቃለ ምልልስ

ፕሮግራም