በአገራችን 52 በመቶ የሚከሰተው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስተወቀ

የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በአገራችን ከሚከሰተው ሞት 52 በመቶ የሚሆኑት መንስኤያቸው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች…

የተሻሻሉ መፀዳጃ ቤቶችን በመጠቀም ተላላፊ በሽታዎችን መከላከል እንደሚቻል ተገለፀ

በተሻሻሉ የመፀዳጃ ቤቶች በመጠቀም ተላላፊ በሽታዎች በህብረተሰቡ ላይ የሚያደርሱትን የጤና ችግር መከላከል እንደሚቻልና ለዚህም በቅንጅት መስራት…

የልብ ህመምን መለየት የሚያስችል የስማርት ስልክ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

የልብ ህመምን መለየት የሚያስችል የስማርት ስልክ መተግበሪያ ይፋ ሆኗል፡፡ አዲስ የተፈጠረው የስማርት ስልክ መተግበሪያ አንድ ሰው…

በከተማዋ መዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መጠጥ ቤቶች እንዲሁም በመዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ…

በየአመቱ 600ሺ ህጻናት በአየር ብክለት ለሞት እንደሚዳረጉ ጥናት አመላከተ

በየአመቱ 600ሺ ህጻናት በአየር ብክለት ለሞት እንደሚዳረጉ አንድ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ ከቤት ውስጥም ይሁን ከተለያዩ ቦታዎች…

ውሾች የወባ በሽታን በማሽተት እንደሚለዩ ተመራማሪዎች አስታወቁ

ውሾች በአፍንጫቸው የማሽተት ችሎታ ብቻ የወባ በሽታን መለየት እንደሚችሉ በእንግሊዝና በጋምቢያ የሚገኙ ተመራማሪዎች አስታወቁ። አጥኚዎቹ በወባ…