የሰው ልጅ በህይወት የመኖሪያ እድሜ ጣሪያ 115 አመት ሊሆን እንደሚችል አንድ ጥናት ጠቆመ

የሰው ልጅ በህይወት የመቆያ እድሜ ጣሪያ 115 አመት ሊሆን እንደሚችል ተመራማሪዎች ተናገሩ። በሰዎች እድሜ ላይ ለአስርት…

አይብ መመገብ የልብ ጤናን ለመጠበቅ አይነተኛ ሚና አለው – ጥናት

አይብን ዘወትር መመገብ ለአጠቃላይ ጤንነት ድርሻው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ። በኮፐንሀገን ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በተደረገው ጥናት…

ባለ አንድ ቴራ ባይት ሚሞሪ ካርድ

መረጃዎችን በመጫን አቅሙ ከፍተኛ የተባለው ባለ አንድ ቴራ ባይት ሜሞሪ ካርድ ተመረተ፡፡ ሜሞሪ ካርዱን ያመረተው ሳንዲስክ…

እድሜን ማዕከል ያደረገ የክብደት ማንሳት ስፖርት ቶሎ የመሞት እድልን በ46 በመቶ ይቀንሳል

እድሜን ማዕከል ባደረገ መልኩ ክብደት በማንሳት የሚሰሩ የሰውነት ግንባታ ስፖርቶች ቶሎ የመሞት እድልን በ46 በመቶ እንደሚቀንስ…

መቆም ለማይችሉ እፎይታን የሰጠ ፈጠራ

መቆም የማይችሉ ሰዎችን እንዲቆሙ የሚረዳ አዲስ ዊልቼር ዕውን ሆነ፡፡ በአሜሪካውያን የተፈጠረው አዲሱ ዊልቸር ለዘመናት በመቆም ችግር…

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ የኩላሊት ታማሚዎች የህክምና ወጪን ይቀንሳል

በአለም ዙሪያ በርካቶች ለኩላሊት ህመም የተጋለጡ ሲሆን፥ ለህክምናው ሲሉ በርካታ ገንዘብ ሲያፈሱ ይስተዋላል። ታዲያ ከሰሞኑ አዲስ…