ባለ አንድ ቴራ ባይት ሚሞሪ ካርድ

መረጃዎችን በመጫን አቅሙ ከፍተኛ የተባለው ባለ አንድ ቴራ ባይት ሜሞሪ ካርድ ተመረተ፡፡ ሜሞሪ ካርዱን ያመረተው ሳንዲስክ…

እድሜን ማዕከል ያደረገ የክብደት ማንሳት ስፖርት ቶሎ የመሞት እድልን በ46 በመቶ ይቀንሳል

እድሜን ማዕከል ባደረገ መልኩ ክብደት በማንሳት የሚሰሩ የሰውነት ግንባታ ስፖርቶች ቶሎ የመሞት እድልን በ46 በመቶ እንደሚቀንስ…

መቆም ለማይችሉ እፎይታን የሰጠ ፈጠራ

መቆም የማይችሉ ሰዎችን እንዲቆሙ የሚረዳ አዲስ ዊልቼር ዕውን ሆነ፡፡ በአሜሪካውያን የተፈጠረው አዲሱ ዊልቸር ለዘመናት በመቆም ችግር…

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ የኩላሊት ታማሚዎች የህክምና ወጪን ይቀንሳል

በአለም ዙሪያ በርካቶች ለኩላሊት ህመም የተጋለጡ ሲሆን፥ ለህክምናው ሲሉ በርካታ ገንዘብ ሲያፈሱ ይስተዋላል። ታዲያ ከሰሞኑ አዲስ…

የድምፅ ሞገድ ንዝረትን ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ስማርት ስልኮችን ሀይል የሚሞላ አዲስ ፈጠራ

በስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ የስልኬ ባትሪ ቶሎ ቶሎ እየዘጋ አስቸገረኝ የሚሉ ነገሮችን መስማት የተለመደ ነው። “ኒኮላ…

ቫይታሚን D የአስም በሽታን ከመከላከል አንጻር ጠቀሜታው የጎላ ነው

የመተንፈሻ አካል እክል የሆነውን አስምን ለማከም በተለያዩ ጊዜያቶች የተለያዩ ጥናቶች ሲካሄዱ ቆይተዋል አሁንም በመካሄድ ላይ ናቸው።…