አይኤስ በሶሪያ ከተማ የሚገኘውን የአልቡ ካማል ከተማን ተነጠቀ

በሶሪያ የአይ ኤስ የመጨረሻ እና ወሳኝ ይዞታ የነበረችው አልቡ ካማል ከተማ በሀገሪቱ  ወታደሮች ቁጥጥር ስር መዋሏ…

የዘንድሮ ዓመት የተመዘገበው የሙቀት መጠን እጅግ ከፍተኛው ነው ተባለ

በዘንድሮው አመት የተመዘገበው የሙቀት መጠን እስካሁን ከተመዘገበው እጅግ ከፍተኛው  ነው ተባለ፡፡ አለም አቀፉ የሜትሮሎጂ ድርጅት ይፋ…

በሪያድ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይ የተተኮሰው ሚሳኤል መክሸፉ ተገለጸ

በሳውድ አረቢያ ሪያድ ከተማ በሚገኘው የንጉስ ካሊድ አለም አቀፍ አየር ማረፊያን ለማውደም  ከየመን  የተተኮሰው  ቦለስቲክ  ሚሳኤል …

ፈረንሳይ በአውሮፓ ጠንካራ የተባለ አዲስ የፀረ ሽብር ህግ አፀደቀች

ፈረንሳይ በአውሮፓ ጠንካራ የተባለ አዲስ የፀረ-ሽብር ህግ ማጽደቋን አስታወቀች ። ሀገሪቱ  እኤአ በጥቅምት ወር መጨረሻ ያራዘመችው…

የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ፒንግ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ለመሥራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ፒንግ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ለመሥራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ ።   ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለፁት የሩሲያዉ…

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስያ ሀገራት የሚያደርጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ነገ ይጀምራሉ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስያ ሀገራት የሚኖራቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብገኝት ነገ እንደሚጀምሩ  ተገለጸ ፡፡ የጉብኝታቸው ዋና አላማም…