ሲንጋፖር ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ማቋረጧን ገለጸች

ሲንጋፖር  ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ማቋረጧን አስታወቀች ።   ሲንጋፖር  ያቋረጠችው  ፒዮንግያንግ በተደጋጋሚ ባደረገችው…

ሩሲያና አሜሪካ ወታደራዊ ኃይላቸውን ከሶሪያ ምድር እንዲያስወጡ ፕሬዚዳንት ጣሂር ኤርዶጋን ጥሪ አቀረቡ

ሩሲያና አሜሪካ ወታደራዊ ሀይላቸውን ከሶሪያ ምድር እንዲያስወጡና የሀገሪቱን ሰላምና መረጋጋት ከጦር ቀጠና ውጭ በሰላማዊ ውይይት እንዲፈታ…

የኢሲያ ፓስፊክና የደቡብ ምስራቅ ኢስያ ህብረት ተቀራርበው መሥራት አለባቸው-ፕሬዚዳንት ዢ ጂን ፒንግ

የኢስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ጥምረት እና የደቡብ ምስራቅ ኢስያ አገራት ህብረት ተቀራርበው መሥራት አለባቸው ሲሉ የቻይናው ፕሬዚደንት…

በኢራንና ኢራቅ ድንበር በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ200 ሰዎች በላይ ህይወት መጥፋቱ ተገለጸ

በሰሜን ኢራን እና ኢራቅ ድንበር ላይ በተከሰት የመሬት መንቀጥቀጥ ከ200 በላይ ሰዎች ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸው ተገለጸ…

ሳውዲ አረቢያ ዜጎቿ በፍጥነት ሊባኖስን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች

ሳውዲ አራቢያ ዜጎቿ በፍጥነት ሊባኖንን ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ አስተላለፈች፡፡ ሀገሪቷ ይህን ጥሪ ያስተላለፈችው በቅርብ በሰኡዲ አራቢያ…

በየመን ግጭት 70 በመቶ የሚሆነውን ህዝብ እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ማድረጉ ተመለከተ

እ.ኤ.አ በ2015 የተነሳው የየመን የእርስ በእርስ ግጭት ያስከተለው ቀውስ 70 በመቶ የሚሆኑት ዜጎቿ እርዳታ  ፈላጊ እንዲሆኑ …