ከ33 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተያዘ

ሰኔ 21/2013 (ዋልታ) – በጅግጅጋ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ…

ሚኒስቴሩ ከምግብ ዘይት አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር በዘርፉ በሚታዩ ተግዳሮቶች ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ነው

ሰኔ 21/2013 (ዋልታ) – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከምግብ ዘይት አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት በዘርፉ…

በማዕድን ማውጫ አካባቢዎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች መፍትሄ ይፈልጋሉ-የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር

ሰኔ 20/2013 (ዋልታ) – በማዕድን ማውጫ አካባቢዎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በሰላም ሚኒስቴር በኩል መፍትሄ እንዲገኝ መግባባት…

የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ግዙፍ የኢንቨስትመንት አቅም እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ

ሰኔ 20/2013 (ዋልታ) – የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ግዙፍ የኢንቨስትመንት አቅም እንዲጠቀሙ በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ሳሚያ…

በፍራንክፈርት ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ16 ሺህ ዩሮ ቦንድ ግዥ ተፈፀመ

ሰኔ 20/2013 (ዋልታ) – በጀርመን ፍራንክፈርት በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ16…

የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የፋይናንስ ሚኒስትሮች በምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ ላይ ተወያዩ

ሰኔ 20/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የፋይናንስ ሚኒስትሮች በምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ ላይ…