የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከመስከረም ወር ጀምሮ የካንሰር ህክምና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታወቀ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከመስከረም 2፤2011 ጀምሮ የካንሰር ህክምና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ሆስፒታሉ ህክምናውን ከጀመረበት ቀን አንስቶ…

የወጪ ንግዱ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ ሀብት የሚያሳይ ባለመሆኑ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ ሀብት የሚያሳይ ባለመሆኑ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ  ዘውዴ  በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመካፈል በዛሬው  ዕለት  ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ ። በደቡብ…

የሰላም ኮንፈረንስ በድሬደዋ እየተካሄደ ነው

አራት የምስራቅ ኢትዮጵያ ክልሎችና አንድ ከተማ አስተዳደርን ያሳተፈ የሰላም ኮንፈረንስ በድሬደዋ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የፌዴሬሽን ምክር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመትን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከያዝነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ዓርብ…