ሩዋንዳ ለጤና ባለሙያዎች የኮሮናቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች

ሩዋንዳ ለጤና ባለሙያዎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መስጠት መጀመሯን የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ባለሥልጣን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤…

በጊኒ ኢቦላ ተቀስቅሶ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በጊኒ ኢቦላ ተቀስቅሶ 3 ሰዎች ሲሞቱ፣ ሌሎች አራት ሰዎች ደግሞ ተቅማጥ፣ ማስመለስና የመድማት ምልክቶችን እያሳዩ እንደሆነ…

ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀመረ

“የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ”…

የዓለም ባንክ ለአፍሪካ የኮቪድ-19 መከላከያ የክትባት ግዢ 12 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደረግ ነው

የዓለም ባንክ ለአፍሪካ ኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መግዣ የሚሆን 12 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል።…

የአፍሪካ የጤና ኃላፊዎች ከዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ጋር ሊወያዩ ነው

በጤና እና በፋይናንስ ዘርፍ የሚሠሩ የአፍሪካ አመራሮች ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ጋር…

በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚከሰተው ሞት ከዓለም አቀፍ ምጣኔ መብለጡ ተገለጸ

  በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚከሰተው ሞት ምጣኔ ወደ 2 ነጥብ 5 በመቶ በማሻቀብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለው…