የሰቆጣ ቃል-ኪዳን አፈጻጸምን የሚገመግም የመስክ ጉብኝት አሁንም ቀጥሏል

በሚንስትሮች፤ሚኒስትር ድኤታዎች፤የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች እና የሚመለከታቸው የምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ተወካዮች እየተደረገ ያለው የሰቆጣ ቃል-ኪዳን አፈጻጸምን…

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲን ለማሻሻል ውይይት እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲን ለማሻሻል የሚመለከታቸውን አካላት ያሳተፈ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ ያለው…

ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት እውቅናን አገኘች

ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች…

የሕዋስ ንቅለተከላ ህክምና የኤችአይቪ ህሙማን መፈወሱ ተገለጸ

በብሪታኒያ በተደረገ የሴል ንቅለተከላ ህክምና የኤችአይቪ ህሙማን መፈወሱ ተገለጸ፡፡ በስም ያልተጠቀሰ የቫይረሱ ተጠቂን ከቫይረሱ ነፃ ያደረገው…

ደረጃውን የጠበቀ የምርምር ኢንስቲትዩት ህንጻ ለመገንባት ውል ተፈረመ

የጤና ሚኒስቴር ከሀርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ጋር ደረጃውን የጠበቀ የምርምር ኢንስቲትዩት ህንጻ ለመገንባት ውል መፈራረማቸዉን ተገለፀ፡፡…

ኤርትራ ሄደዉ የነበሩት ሀኪሞች አገልግሎታቸውን ጨርሰው ተመልሰዋል

ወደ ኤርትራ በመሄድ ለሁለት ወር ነፃ የህክምና አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩት ሀኪሞች አገልግሎታቸውን ጨርሰው ተመልሰዋል፡፡ ከባህርዳር ዩንቨርሲቲ…