ሁዋዌ አንድሮይድን የሚተካ ሆንግ ሜንግ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ያለውን ስማርት ስልክ ሙከራ አደረገ

ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ በራሱ ባለሙያዎች የተሠራ ሆንግ ሜንግ የተሰኘ አንድሮይድን የሚተካ አዲስ መተግበሪያ ያለው ስማርት ስልክ ሙከራ…

ምርት ገበያ በ2011 በጀት ዓመት የ33.8 ቢሊየን ብር ምርት ማገበያየቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2011 በጀት ዓመት 681 ሺ ቶን ምርት በ33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን…

የደም ግፊትን መቆጣጠር የስትሮክ ተጋላጭነትን 20% ይቀንሳል

የደም ግፊትን በመቆጣጠር ብቻ የደም ግፊት ተጋላጭነተን በ20 በመቶ እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። በበጃፓን ቶክዩ…

የ30 አመት መረጃዎችን የሚያሳይ ዲጂታል የመሬት ምልከታ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ሊዘረጋ ነው

በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላት አውስትራሊያ ይህንን የቴክኖሎጂ እውቀት ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

በበጀት ዓመቱ በጉምሩክ ኮሚሽን ግምታቸው ከ1ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል

የገቢዎች ሚኒስትር በበጀት ዓመቱ በጉምሩክ ኮሚሽን ግምታቸው ከ1ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን…

ቻይና 46 ሺህ ቶን የሚመዝን የተሸከርካሪ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት አደረገች

የድልድዩ ክብደት 46 ሺህ ቶን ሲሆን 263 ነጥብ 6 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን÷በሰሜናዊ ቻይና የመጀመሪያውን የማጓጓዝ…