ከ39 ሺህ በላይ የጋራ መኖርያ ቤቶች በዕጣ ለዕድለኞች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2008 (ዋኢማ)- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ39 ሺህ በላይ የጋራ መኖርያ ቤቶች…

በመለስ ፋውንዴሽን የተመረጡ 83ተማሪዎች የኮምፒተር ሳይንስ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው

አዲስ አበባ፤ሐምሌ 27/2008 (ዋኢማ) – በመለስ ፋውንዴሽን ከመላ አገሪቱ የተመረጡ 83 ተማሪዎች የኮምፒተር ሳይንስ ከውጭ አገር…

ዲያስፖራዎቹ በአገሪቱ ልማት ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

ኮምቦልቻ፤ ሐምሌ 19/2008(ዋኢማ)- 2ኛውን የኢትዮጵያን  የዲያስፖራ  ቀንን  ለማክበር   ከተለያዩ  የዓለም  አገራት  የመጡ  ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  በአገሪቱ …

የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን አስከትሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/2008 (ዋኢማ)-በጋምቤላ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን…

ሃረማያ ዩንቨርስቲ ከዓለም ባንክ የ6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18/2008 (ዋኢማ)-የሃረማያ ዩንቨርስቲ የአፍሪካ የምርምር እና የልእቀት ማእከል ለመሆን የሚያደርገውን ጥረት የሚደግፍ…

የሪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊዎች ታላቅ ታሪክ መሥራት ይጠበቅባቸዋል- የኢፌዲሪ ፕረዝዳንት

አዲስ  አበባ ፤ ሐምሌ 20/2008(ዋኢማ)- በ31ኛው የሪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊ አትሌቶችና የልዑካን ቡዱን የአገሪቱ ሰንደቅ ዓላማን ከፍ …