ኢትዮጵያና ኤርትራ የጀመሩት የሰላም እንቅስቃሴ ለቀጠናው ሰላም መሠረት የሚጥል ነው -አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ለማስፈን የጀመሩት እንቅስቃሴ በቀጠናው በጎ የሆነ ተጽዕኖ የሚፈጥር መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ)…

የለውጥ አመራሩ እና ምሁራን ሃሳብ የሚለዋወጡበት መድረክ ሊጠናከር ይገባል- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ደመቀ መኮንን

በሃገሪቱ የሚታየውን ለውጥ የሚመራው አመራር እና ምሁራን ሃሳብ የሚለዋወጡበት መድረክ ሊጠናከር እንደሚገባ  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ…

በሶማሌ ክልል ቁፋሯቸው የተጠናቀቁ ሶስት የተፈጥሮ ጋዝ ማመንጫ ጉድጓዶች የሙከራ ምርት ጀመሩ

በቻይናው ፖሊ ጂሲኤል ፔትሮሊየም ሆልዲንግ የተባለው ኩባንያ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በቁፋሮ ላይ ካሉ የተፈጥሮ ጋዝ…

በአፋር ክልል የኢንዱስትሪ ፓርክ ሊገነባ ነው

በአፋር ክልል ለሚገነባው የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ በትናንት እለት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።  በሰመራ ከተማ የሚገነባው የኢንዱስትሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ መልዕክት ላኩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ዛሬ መልዕክት ልከዋል። የኤርትራ  መንግሥት ከፍተኛ…

”አገር ወዳዱ የአፋር ህዝብ የአገሪቷን ዳር ድንበር ያስጠበቀ ጀግና ህዝብ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

”አገር ወዳዱ የአፋር ህዝብ  የአገሪቷን ዳር ድንበር ያስጠበቀ ጀግና ህዝብ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ…