ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ወደ 2 ነጥብ 63 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማድረስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/–  ከኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚገኘውን አመታዊ የውጭ ምንዛሪ ገቢ በአምስት አመቱ እቅድ ማብቂያ ላይ…

ባንኩ 61 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/ – የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በ2003 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት ከ61…

አስተዳደሩ የመጠባበቂያ ምግብ ክምችቱን ወደ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ከፍ ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 20/2004/ዋኢማ/ – የመጠባበቂያ ምግብ ክምችት አስተዳደር 410 ሺ ሜትሪክ ቶን የነበረውን የመጠባበቂያ ምግብ…

በኢትዮጵያና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል ያለው የሁለትዬሽ ግንኙነት እጅግ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል- ዶናልድ ካቤሩካ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20/2004/ ዋኢማ/ – በኢትዮጵያና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል ያለው የሁለትዬሽ ግንኙነት እጅግ በጥሩ…

በደቡብ ክልል የተገነቡ 229 የትምህርት ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

ሀዋሳ ጥቅምት 17/2004/ዋኢማ/– በደቡብ ክልል ባለፈው የበጀት ዓመት የተገነቡ 229 የትምህርት ተቋማት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የክልሉ…

ጃፓን በዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ለኢትዮጵያ የ132 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 17/ 2004/ ዋኢማ/ – የጃፓን መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ለኢትዮጵያ…