ጋቦን የፕሬዝዳንቱ የስልጣን ዘመን ቆይታን ከሰባት ወደ አምስት ዓመት ዝቅ እንዲል አደረገች

መጋቢት 29/2015 (ዋልታ) የጋቦን ፓርላማ የአገሪቱን ፕሬዝዳንት የስልጣን ዘመን ቆይታ ከሰባት ወደ አምስት ዓመት ዝቅ እንዲል…

በአንድ ዓመት ውስጥ 125 ሺሕ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ አረቢያ መመለሳቸው ተገለጸ

መጋቢት 21/2015 (ዋልታ) በአንድ ዓመት ውስጥ 125 ሺሕ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል የ331 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ድጋፍ ይፋ አደረገች

መጋቢት 6/2015 (ዋልታ) አሜሪካ በፈረንጆቹ 2023 በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል የ331 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ድጋፍ እንደምታደርግ…

93.4 ሚሊዮን መራጮች የተመዘገቡበት የናይጀሪያው ምርጫ በነገው እለት ይካሄዳል

የካቲት 17/2015 (ዋልታ) በናይጀሪያ የስልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት ሙሀመዱ ቡሃሪን ተተኪ ፕሬዝዳንት ለመምረጥ በነገው እለት ምርጫ ይካሄዳል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ አዲሱን የጅቡቲ ኤምባሲ መርቀው ከፈቱ

የካቲት 12/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ በአዲስ አበባ የተገነባውን…

አፍሪካ ባለፉት 3 ዓመታት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሂደቶች ማሳለፏ ተገለጸ

የካቲት 11/2015 (ዋልታ) አፍሪካ ባለፉት 3 ዓመታት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሂደቶች ማሳለፏ እና የዋጋ ግሽበት ትልቁ ተግዳሮት…