ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለ15ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዘርግቷል

በአዲስ አበባ  ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከ15 ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዝርጋታ ማከናወኑን የአዲስ…

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደረሱ

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከእልህ አስጨራሽ ድርድርና ውይይት በኋላ በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሷል። በቤልጅየም ብራስልስ…

“የፈንዳው ቦምብ የኢትዮጵያውያንን የለውጥ ስሜት አይገታውም” – አቶ ለማ መገርሳ

ባለፈው ሳምንት በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፈኛ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃት “በዜጎች ላይ የሄይወትና አካላዊ ጉዳት ቢያደርስም…

መንግስት የሚያከናውናቸውን የለውጥ ተግባራት ለማደናቀፍ የሚጥሩ የጥፋት ሃይሎችን ማጋለጥ ይገባል

መንግስት እያከናወናቸው ያሉትን የለውጥ ተግባራት ለማደናቀፍ የሚጥሩ የጥፋት ሃይሎችን በማጋለጥ ህብረተሰቡ እንዲተባበር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት…

የትግራይ ክልል ለአዲስ አበባው የቦንብ ጥቃት ተጎጂዎች የ5ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 ዓ.ም. መስቀል አደባባይ ለሰልፍ በወጡ ንጹሀን ላይ በተፈጸመ…

በክልሉ ለሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት የዳረጉ ኃይሎችን የማጋለጥ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል—ርዕሰ መስተዳድር ደሴ ዳልኬ

የህዝቦችን የአብሮነት እሴት በመሸርሸር ለሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት የዳረጉ ኃይሎችን የማጋለጥ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የደቡብ…