የሶማሌ ክልል በቦምብ ጥቃቱ ለተጎዱ ዜጎች የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ ወዲህ ላመጡዋቸው ለውጦች ድጋፍ እና እውቅና ለመስጠት…

በኢትዮጵያ እየመጡ ያሉ ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተፈፀሙ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች ተቋቋሙ

በሀገሪቱ እየመጡ ያሉ ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተፈፀሙ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች መቋቋማቸውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት…

የምህረት አሰጣጥና አፈጻጸም ስነ ሥርዓት አዋጅ ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምህረት አሰጣጥና አፈጻጸም ስነ ስርዓት አዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ…

በአንዋር መስጊድ አካባቢ የተነሳው ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ በአካባቢው ሱቆች ላይ ጉዳት አደረሰ

በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ አካባቢ በተነሳው ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ምክንያት በአካባቢው የነበሩ ሱቆች ላይ ጉዳት መድረሱ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከሰተው ግጭት የተጠረጠሩ ከ40 በላይ ግለሰቦች ተያዙ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ግጭት እጃቸው አለበት በሚል የተጠረጠሩ ከ40 በላይ ግለሰቦች መያዛቸውን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር…

ሪክ ማቻርና ሳልቫ ኪር ከፊል ስምምነት ላይ ደርሱ

 ሪክ ማቻርና ሳልቫኪር  ከፊል ስምምነት  ላይ  መድረሳቸው  ተገለጸ ።   ማቻርና ኪር ስምምነት የደረሱባቸው ነጥቦች ግን…