ኢትዮጵያ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች 142 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች 142 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።…

ዋትስአፕን የተጠቃሚዎችን መልዕክት በመለወጥ ያላሉትን እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብ አዲስ መተግበሪያ መኖሩ ተደረሰበት

ዋትስአፕን የተጠቃሚዎችን መልዕክት በመለወጥ ያላሉትን እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብ አዲስ መተግበሪያ መኖሩ ተደረሰበት ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ሲባልለት…

በነሐሴ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ዉጪ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንቀጥል ተደረገ

ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 30/2011 ዓ.ም ድረስ ከአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ዉጪ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት…

ፌስቡክ አዲስ የቪዲዮ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያን ሊያስተዋውቅ ነው

ፌስቡክ  አዲስ የቪዲዮ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያን ለደንበኞች ሊያስተዋውቅ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኩባንያው ምክትል ፕሬዚዳንት በአሪዞና በነበራቸው ቃለመጠይቅ…

መንግስታዊ ያልሆኑ የህክምና ተቋማት የልብ ህክምና እንዲሰጡ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው- ዶ/ር አሚር አማን

መንግስታዊ ያልሆኑ የህክምና ተቋማት የልብ ህክምና እንዲሰጡ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን ተናገሩ።…

የአፍሪካ አገራት አህጉራዊ የህክምና ስምምነትን እንዲያፀድቁ ጥሪ ቀረበ

የአፍሪካ ኤክስፐርቶችና ፖሊሲ አውጪዎች በአፍሪካ የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦትን ያሻሽላል የተባለውን የአፍሪካ የህክምና ኤጀንሲ ስምምነት እንዲያፀድቁ ለአፍሪካ…