ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ ጎንደር ከተማ ገቡ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ጎንደር ከተማ ገቡ። መሪዎቹ በአማራ ክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከጎንደር ከተማ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጎንደርና አካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት መሪዎች እና የወጣት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂንና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ዛሬ አማራ ክልል ይገባሉ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂንና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ዛሬ አማራ ክልል እንደሚገቡ ይጠበቃል። ሁለቱ መረዎች ወደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጎንደር ከተማ ገብተዋል

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አበይ ጎንደር ከተማ ሲደርሱም…

በሙስሊሙ ማህብረሰብ የሚስተዋሉ መከፋፈሎችን ለማጥበብ የሚያስችል ውይይት ይደረጋል

በሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚስተዋሉ መከፋፈሎችንና ልዩነቶችን ለማጥበብ  የሚያስችል ረቂቅ  ሰነድን በማጠናቀቅ በህዝብ ውይይት ለማድረግ መዘጋጀቱን የሙስሊም መፍትሄ…

ፖሊስ በእነ አብዲ ኤሌ የክስ መዝገብ ላይ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናት ፍርድ ቤቱ ፈቀደ

የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን በእነ አብዲ ኤሌ የክስ መዝገብ የጠየቀውን ተጨማሪ የ14 የምርመራ ቀናት ፍርድ ቤቱ…