የአፍሪካ ኅብረት የማዳጋሰካርን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማርገብ ያስተላለፈው ውሳኔ ገቢራዊ በመደረጉ ሁኔታዎች መሻሻላቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ኅብረት በማዳጋሰካር ተቀስቅሶ የነበረውን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማርገብ ያስተላለፈው ውሳኔ ገቢራዊ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በ72 ወረዳዎች ላይ የተቀናጀ የተፋሰስና የአፈር ጥበቃ እንክብካቤ ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – በሀገሪቱ በ72 ወረዳዎች ላይ የተቀናጀ የተፋሰስና የአፈር ጥበቃ እንክብካቤ ሥራዎችን በማከናወን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2004 (ዋኢማ) -ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንን እንደገና ለማቋቋምና የከተማ ቦታን…

አዲስ የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር ዝግጅት እየተካሄደ ነው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2004 (ዋኢማ) – በኢትዮጵያ በ2005 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር…

በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል አስፈጻሚ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ, መስከረም 30 ቀን 2004 (ዋኢማ) – በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል አስፈጻሚ አካላት…

ምክር ቤቶች ለእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅዱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል-ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

አዲስ አበባ, መስከረም 30 ቀን 2004 (ዋኢማ) – የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአገሪቱን እድገትና ህዳሴ…