ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

ጥር 12/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጥር 10/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአቡዳቢ በመሰራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጎበኙ

ጥር 9/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቡዳቢ በመሰራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

ጥር 4/2015 (ዋልታ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። የጀርመን የውጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

ጥር 4/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን…

ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ገመገመ

ጥር 3/2015 (ዋልታ) ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐርመድ በተገኙበት…