ኮሌጆች የቀድሞ ታጣቂዎች በመልሶ ግንባታ ስራ እንዲሰማሩ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – ጀነራል ታደሰ ወረደ

ሐምሌ 30/2015 (ዋልታ) የቀድሞ ታጣቂዎች ሙያዊ ክህሎት ተላብሰው በመልሶ ግንባታ ስራ እንዲሳተፉ በማድረግ ረገድ የሙያና ቴክኒክ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ለውጥ ጥያቄ በባለስልጣኑ ተቀባይነት አገኘ

ሰኔ 28/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበለትን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ…

በሀገሪቱ የሚስተዋሉ አዎንታዊ ተሳትፎ ለማስተጓጎል የሚጥሩ ሀይሎችን በተቀናጀ እርምጃ እናከሽፋለን – የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር

ሰኔ 18/2013 (ዋልታ) – በትግራይ ወጣቶች ላይ የተቃጣ እና ወጣቶች በክልላቸውና በአገራቸው ጉዳይ ላይ በአዎንታዊ አግባብ…

በትግራይ ከ4 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ ስንዴ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች ተያዙ

ሰኔ 10/2013 (ዋልታ) – በትግራይ ለተፈናቀሉ ወገኖች በእርዳታ የቀረበ 4ሺህ 400 ኩንታል ስንዴ አየር በአየር ለመሸጥ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ አፈጻጸም ውይይት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

ግንቦት 23/2013 (ዋልታ) – የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላለፉት ሶሰት ቀናት በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የስራ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…