ህብረተሰቡ ሳይዘናጋ የኮቪድ-19 ክትባትን ሊወስድ እንደሚገባ ተገለጸ

ኅዳር 12/2014 (ዋልታ) ህብረተሰቡ ባልተገባ ወሬ ሳይዘናጋ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ እራሱን ከበሽታው ሊጠብቅ እንደሚገባ የጅማ…

ሚኒስቴሩ የኮቪድ 19 ክትባት ለህብረተሰብ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

ኅዳር 7/2014 (ዋልታ) የኮቪድ 19 ክትባት ለኅብረተሰብ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የለገሰችውን 453 ሺህ 600 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ጤና ሚኒስቴር ተረከበ

ሐምሌ 12/2013 (ዋልታ) – አሜሪካ ለኢትዮጵያ የለገሰችውን 453 ሺህ 600 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…

ኢትዮጵያ 400ሺህ የሚጠጋ የኮቪድ-19 ክትባት በቅርቡ እንደምታገኝ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

ሰኔ 08/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ ወደ 400ሺ የሚጠጋ የኮቪድ-19 ክትባት በቅርቡ እንደምታገኝ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ…

አሜሪካ 60 ሚሊየን የሚጠጋ የኮቪድ-19 ክትባት ለተለያዩ አገራት ልትሰጥ ነው

  ሚያዝያ 19/2013 (ዋልታ) – አሜሪካ ወደ 60 ሚሊየን የሚጠጋ የአስትራዜኒካ ክትባት ለሌሎች አገራት ልትሰጥ እንደሆነ…

የኮቪድ-19 ክትባት በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ መስጠት ተጀመረ

መጋቢት 4/2013 (ዋልታ) – የኮቪድ-19 ክትባት በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የሞጆ ፕራይመሪ ሆስፒታል ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል።…