8ኛው ዙር የሀገሪቱ የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ይፋ ሆነ

መጋቢት 09/2013 (ዋልታ) – የጤና ሚኒስቴር 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አድርጓል፡፡…

የሊያና ቴሌ ሄልዝ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

  የካቲት 25/2013 (ዋልታ) – የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የህክምና ዘርፉን ማዘመንን ታሳቢ ያደረገ…

የመንግስት ባለስልጣናት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያሳዩት ቸልተኝነት አሳስቦኛል – ጤና ሚኒስቴር

“ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያሳዩት ቸልተኝነት አሳስቦኛል” ሲል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀመረ

“የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ”…

ሀገር አቀፍ ለኤችአይቪ ምርመራና ህክምና የማስጀመር ንቅናቄ ይፋ ሆነ

የጤና ሚኒስቴር ሮታ ROTA (Replicate operation triple A) ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ለ6 ወራት የሚቆይ ለኤችአይቪ…

ማህበረሰቡ ክብረ በዓላትን ሲያከብር ቫይረሱን ሊከላከል ይገባል

ማህበረሰቡ በእምነት ተቋማት ሲገኝ እና ክብረ በዓላት ሲያከብር ራሱን ከኮሮናቫይረስ እየጠበቀ መሆን እንዳለበት ተገለጸ፡፡ በኮቪድ-19 ዙሪያ…