“በሬ ለምኔ” የተሰኘው ዘመናዊ ማረሻ ወደ ስራ ሊገባ ነው

በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዲዛይን ተደርጎ የተሰራውና በእጅ የሚገፋ "በሬ ለምኔ" የተሰኘው ዘመናዊ ማረሻ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ…

አካዳሚው በሌሰር ፊዚክስ ስኬታማ የፈጠራ ሥራ ላበረከቱት ሶስት ሳይንቲስቶች የኖቤል ሽልማት አበረከተ

 የስዊዲኑ ሮያል የሳይንስ አካዳሚ በፊዚክስ ዘርፍ በተለይም በሌሰር ፊዚክስ ስኬታማ የፈጠራ ስራዎች ላበረከቱ ሶስት ሳይንቲስቶች የኖቤል…

ከ50 ሚሊዮን የሚበልጡ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ በመረጃ መረብ ሰርሳሪዎቸ እጅ መግባቱን ፌስቡክ አስታወቀ

በፌስቡክ ላይ በተፈጠረ የግለሰቦች መረጃ ደህንነት አጠባበቅ ከፍተት ሳቢያ ከ50 ሚሊዮን የሚበልጡ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ በመረጃ…

በኢትዮጵያውያን የተሰራችው ሰው አልባ አውሮፕላን 2ኛ የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገች

መድኃኒትን ለማጓጓዝ በኢትዮጵያውያን ተነድፋ የተሰራችው ሰው አልባ አውሮፕላን ለ2ኛ ጊዜ የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገች፡፡ በረራው በ50…

ናሳ የዓለም በረዶን መቅለጥ መጠን የሚለካ የሌዘር ሳተላይት አስወነጨፈ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም/ናሳ/ የአለምን የበረዶ መቅለጥ መጠን ለመለካት የሚያስችል የሌዘር ሳተላይት አስወነጨፈ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ …

በዓለማችን የመጀመሪያው ተጣጣፊና ተሸከርካሪ ኮምፒዩተር ተሰራ

በዓለማችን የመጀመሪያው ተጣጣፊና ተሸከርካሪ ኮምፒዩተር መሰራቱ ተገለጸ፡፡ በተለያየ ጊዜ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እየታከለባቸዉና ተሻሽለዉ እየተሰሩ የሚመጡ የኢሌክትሮኒክስ…